Posts

Showing posts with the label ጥናታዊ ጽሁፍ

SURVEYOR

SURVEYOR Full Time Industry PLC at Oromia Regional State, HR Department Walia Steel Sheger Sub city Alemgena, Addis Ababa, Const. & Architecture Ethiopia Addis Ababa April 9, 2023 - April 21, 2023 JOB OVERVIEW Salary Offer: Negotiable Experience Level: Junior Total Years Experience: 2 Date Posted: April 9, 2023 Deadline Date: April 20, 2023 JOB REQUIREMENT ⚫ BSC Degree in Surveying and at least 2/Ten/ Years of Proven experience as Surveyor in various construction projects. HOW TO APPLY Interested Applicants who fulfill the above requirements are invited to apply in person to HR Department Walia Steel Industry PLC at Oromia Regional State, Sheger Sub city Alemgena with non-returnable copy of qualification & supporting documents OR send on the following email addresses: vacancy@sig-et.com with in 10 consecutive days from the date of this announcement. For further Information please contact 011 3871072/0939516614

ስራ ማስታወቂያ

  የኮንስትራክሽን ፎርማን Full Time ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቅዱስ ብዙሁ ህንፃ (መስጊዱ ፊትለፊት) 4ኛ ፎቅ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa, Project April Const. & Architecture 9, 2023 - April 14, 2023 JOB OVERVIEW Salary Offer:Negotiable Experience Level:Senior Total Years Experience:4 Date Posted:April 9, 2023 Deadline Date:April 13, 2023

ጥናታዊ ጹሁፍ እንዴት እናዘጋጅ

👉ጥናታዊ ጽሁፍ ስታዘጋጁ እነዚህን 15 ነጥቦች ልብ በሉ ⭐️የጥናት/ሪሰርች ይዘት፣ ስፋትና ጥልቀት ሊለያይ ይችላል ተጨባጭ ችግርን ለመፍታት ይሁን የተደበቀ ምስጢርን ፈልፍለን ለማግኘት ወይንም ከዚሁ ለተለየ ዓላማ ጥናት ሊታቀድና ሊከናወን ይችላል፡፡ 🚧በዚሁ መሰረት አንድ ጥናት/ሪሰርች ሲዘጋጅ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ብዙዎች ዘንድ የተለመዱ ዋና ዋና ይዘቶችን ሊያካትት ይችላል፡፡ 🏷ዝርዝሩን ተመልከቱት ⏺ የጥናቱ ርዕስ/ Topic የጥናት ርዕስ ቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛ ስዋሰው፣ ገላጭ ቃላት፣ የጥናቱን ችግር፣ ሥፍራ/ቦታ በተቻለ መጠን በሚስብ ሁኔታ ቢጻፍ ይመረጣል፡፡ ርዕሱን የሚያነብ ሰው የጥናቱን ይዘት በቀላሉ እንዲረዳ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በዚሁ በፊት ገጽ ላይ ከርዕስ በተጨማሪ፣ የአጥኚው/ዎቹ ሙሉ ሥም፣ ጥናቱ የሚቀርብለት ሠው/ተቋም፣ጥናቱ የተዘጋጀበት ወቅትና ሥፍራ ይጠቀሳሉ፡፡ ⏺ ምስጋና/ Acknowledgement የምሥጋና መልዕክት ግልጽ ነው፡፡ ጥናቱ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ በተለያዩ መልኩ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሠዎች የሚመሰገኑበት ክፍል ነው፡፡ ሠው ብቻ ላይመሰገንበትም ይችላል፡፤ ሥፍራዎች፣ ሁኔታዎች፣ ወቅቶችና ሌሎች ጉዳዮች በዚህ ክፍል ሊመሰገኑ ይችላሉ፡፡ ⏺ ማውጫ/Table of content በማውጫ የጥናቱ የተለያዩ አቢይና ንዑስ ክፍሎች የሚገለጽበት ገጽ ይጠቀሳል፡፡ ⏺ መግቢያ/ Introduction በዚህ ክፍል የጥናቱን መነሻ ለአንባቢዎች መረጃ የሚሰጥበት ነው፡፡ መግቢያ መንዛዛት የለበትም፡፡ አንድ ገጽ ይበቃል፡፡ ዞሮ ዞሮ የአንድ ጥናት መግቢያ የአንባቢውን ስሜት የሚቀሰቅስ፣ የጥናቱን ወሰንና አቅጣጫ የሚያመላክት፣ጥናቱን እንዴት እንደሚሰራና የጥናቱን ጭብጥ የሚያሳይ ይዘት እንዲኖረው ተደርጎ ይዘጋጃል፡፡ ⏺ የጥናቱ ዓላማ /Objecti...