Posts

Thermal insulation

Image
What Is Thermal Insulation Of Buildings? Thermal insulation is the prevention of heat flow through the buildings. Many areas face severe cold weather, so the residents must keep their homes warm. Consequently, they light up fires inside the house, use a heater, maintain the home temperature by steam, etc. Furthermore, to make the building heating system work efficiently, it is necessary for the building owners to thermally insulate the building. It keeps the building warm with lesser effort. It is because thermal insulation minimizes the heat escaping from the building. It should be noted that thermal insulation is also used in hot regions. Their insulation minimizes the flow of outer heat inside the house. So, thermal insulation minimizes the heat flow either from the inner to outer of the building or outer to inner of the building. Why Does Heat Escape From The Building? When there is a variation in temperature between the exterior and the interior of a building, as well as betw...

Bearing Capacity Equation for Square, Rectangular, and Circular Foundations

Image
Bearing Capacity Equation for Square, Rectangular, and Circular Foundations - General Shear Failure Terzaghi (1943) developed a rational bearing capacity equation for strip footing, by assuming the bearing capacity failure of the foundation in general shear mode.  Terzaghi's bearing equation is  given by: qu = CNc + γ1DfNq + 0.5Bγ2Nγ qu= Ultimate Bearing Capacity of the soil C= Cohesion γ1,γ2= Unit weight of the soil above and below the footing level  Nc,Nq,Nγ= Bearing capacity factors that are a function of friction angle Df= Depth of the foundation below the ground level  B = Width or diameter of the footing L= length of the footing Fig:-  Square, Rectangular, and Circular Strip Footings Bearing Capacity Equation for Square, Rectangular, and Circular Foundations - General Shear Failure Terzaghi modified the above bearing capacity equation by introducing shape factors for different shapes of the foundation. Then for  1. Square Foundations qu = ...

Terzaghi's Equatuion

Image
Terzaghi's Equation: Soil Bearing Capacity for Foundations Terzaghi (1943) developed a rational bearing capacity equation for strip footing, by assuming the bearing capacity failure of the foundation in general shear mode. The theory was an extension of Prandtl's theory (1921).The assumptions and failure surface assumed for deriving the bearing capacity equation are explained in this article. fig : General Shear Failure Mode for Strip Footing - Terzaghi's Theory Assumed Bearing Capacity Failure Assumptions in Terzaghi's Bearing Capacity Equation 1. The soil is semi-infinite, homogeneous, and isotropic. 2. The problem is studied in two-dimensional. 3. The base of the footing is rough. 4. The ground surface is horizontal. 5. The failure is studied as a general shear failure. 6. The load acting on the footing is vertical and symmetrical. 7. The overburden pressure at the foundation level is equivalent to the surcharge load calculated as        ...

Bearing capcity

👉የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር? 🏷ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ 1⃣mechanical 2⃣chemical 3⃣stabilization techniques 🚧A)ሜካኒካል ውስጥ *⃣1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density / unit weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው:: *⃣2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን *⃣3. Mixing of Different Soils -ሳይታችን ላይ ያለው አፈር coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር ፀባይ ማግኘት እንችላለን:: 🚧B) ኬሚካል :- *⃣1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው ለ expansive soil ነው፡፡ ⏺አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ ⏺የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡ *⃣2. Cement stabilization -ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡ *⃣3. Asphalt stabilization  አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive አፈሮች፡፡ ⏺አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ BCን መጨመር ...

ቢኤስሲ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያላቸው

ሳይት መሐንዲስ East Horizon Construction Addis_Ababa ቢኤስሲ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያላቸው Quantity Required : 1 Minimum Years Of Experience : #5_years Deadline: April 24, 2023 How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምዳቸውን ዋናውንና ፎቶኮፒውን በግንባር ካሳንቺስ የቀድሞው ኢንተር ኮንቲነንታል ሆቴል አጠገብ አያት አክሲዮን ማህበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ_ ኢስት ሆራይዘን ኮንስትራክሽን ቢሮ ለበለጠ መረጃ ስክል ቁጥር  0946809388/0911282595 ይደውሉ፡፡ @ETCONpWORK

water treatment

Image
👉 Water Treatment ፨ የላእላይ ምድር ውሃን (surface water) ለማጣራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች ክቅደም ተከተል ፨ . ~ ስክሪኒንግ (screening)  - ይህ የመጀመረርያው የማጣራት ደረጃ ሲሆን በዚህ የማጣራት ዘዴ ውስጥ በውሃው ላይ የሚንሳፈፉ ግዙፍ አካላትን ለምሳሌ የዛፍ ጉቶ ፣ግንድ፣ ቅጠል እና ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ተንሳፋፊ ቁሳቁሶች ወደ ዋናው የማጣሪያ ገንዳ እና ስርዓት እንዳይገቡ ያግዳል ።  . ~ ማርጋት (Coagulation )፦ በዚህ የማጣራት ደረጃ ላይ ለአይን እይታ ያነሱ ጥቃቅን አካላትን (Particle size 10^-7cm የሚሆኑ) በማርጋት እና የኬሚካል ቻርጃቸውን ኒውትራላይዝ የሚያረግ ኬሚካል በመጨመር እርስ በእርሳቸው እንዲሳሳቡ ማድረግ ነው ። ለዚህ የአልሙኒየም ፖሊመሮች (Alum) እና አይረን (Fe+3) አገልግሎት ላይ ይውላሉ። እንደ የቁልቋል ተክል ያሉ የተፈጥሮ አርጊዎች (coagulants) መጠቀምም ይቻላል ( በዚህ ፔጅ ቁልቋልን እንዴት ተጠቅመን ንፁ ውሃ ማግኘት እንደምንችል አይተናል ) . ~ ጉግለት (Flocculation)፦ ይህ እርከን ፤ ማርጋት(coagulation )  ወቅት የረጉ ጥቃቅን አካላትን እርስ በእርሳቸው ቦንድ እስኪፈጥሩ እና እርስ በእርሳቸው ተጣብቀው እስኪጓግሉ ውሃው በተለያየ ፍጥነት የሚማሰልበት  ነው።  ይህ ዘዴ ሜካኒካል ወይም ማኑዋል በሆነ መልኩ ይተገበራል ።  . ~ መዝቀጥ/ማዝቀጥ (sedimentation) ፦ በፍሎኩሌሽን ወቅት የጓጎለው ጥቃቅን አካላት በዚህን የማጣራት ደረጃ እንዲዘቅጡ ይደረጋል ። ይህ ዘዴ የሚተገበረው የሚጣራው የውሃን ፍጥነት በመቀነስ ግራቪቲን ተጠቅሞ እንዲዘቅጥ ማድረግ ነው። በግራቪቲ ለማዝቀጥ የሚከብ...

በሰው መሬት ላይ ለተሰራ ቤት ሕጉ ምን ይላል

Image
👉በሰው መሬት ላይ ለተሰራ ቤት ሕጉ ምን ይላል 🚧 አንድ ሰው የራሱ ይዞታ ባልሆነ መሬት ላይ  ወይም በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት ከሰራ ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል ለሚለው የፍትሀ ብሔር ሕጉን ቁጥር 1170 ና 1179 እናያለን። ▶️የአንድ የመሬት ይዞታ ባለቤት በይዞታው ላይ የመጠቀም መብቱ የራሱ ነው፡፡ ሌላ ሰው በዚያ መሬት ላይ ህንፃ ወይም ቤት ሊሰራ አይችልም።ልስራ ካለም ባለይዞታውን በማስፈቀድ መስራት አለበት አለበለዚያ ባለይዞታው በመሬቴ ላይ ቤት መስራት አትችልም ብሎ  መቃወም ይችላል። ▶️ነገር ግን መሬቴ ላይ ቤት መስራት አትችልም እየተባለና ባለይዞታው እየተቃወመ  በእምቢተኝነት በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሰራ ሰው በሰው መሬት ላይ በሰራው ቤቱ አንዳችም መብት የለውም። ባለይ ዞታው በመሬቱ ላይ  እየተቃወመው  ቤት የሰራው ሰው ሁለት አማራጭ የህገ መፍቴዎች አሉት ⏺1. ለቤቱን መስሪያ ያወጣውን ወጪ ሳይመልስለት ቤቱን ለቆ እንዲሄድ ማድረግ ይችላል። ⏺2. ቤቱን የሰራው ሰው በራሡ ወጪ ቤቱን አፍርሶ እንዲሄድ ለመፍቀድ ይችላል፡፡ ባለመሬቱ በይዞታው ላይ ባለመኖሩ ወይም በሌላ ምክንያት በመሬቱ ላይ ቤት የሚሰራውን ሰው በወቅቱ መቃወም ባይችልም ቤቱ መሰራቱን እንዳወቀ ቤቱን ማስለቀቅ ወይም ማስፈረስ ይችላል። ↪️ስለዚህ የራስ ያልሆነ ይዞታ ላይ ቤት መስራት አይቻልም። ይቻላልም ከተባለ ባለመሬቱ ፍቃደኝነቱን መግለፅ አለበት።በመሬቱ ላይ ሌላ ሰው ቤት ቢሰራ እንደማይቃወም በግልፅ ወይም በዝምታ መፍቀድ ይችላል። ⏹በግልፅ ወይም በዝምታ በመፍቀድ (ተቃውሞ ሳያቀርብ) በመሬቱ ላይ ሌላ ሰው ቤት ሲሰራ ያልተቃወመ ወይም የተስማማ ባለይዞታ እንደ ፌደራል ሰበር.በመዝገብ.ቁጥር 30101.ቅፅ 6 እና በመዝገብ.ቁጥር.105125...