Bearing capcity
👉የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር?
🏷ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ
1⃣mechanical
2⃣chemical
3⃣stabilization techniques
🚧A)ሜካኒካል ውስጥ
*⃣1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density / unit weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
*⃣2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
*⃣3. Mixing of Different Soils -ሳይታችን ላይ ያለው አፈር coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር ፀባይ ማግኘት እንችላለን::
🚧B) ኬሚካል :-
*⃣1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው ለ expansive soil ነው፡፡
⏺አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡
⏺የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
*⃣2. Cement stabilization -ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
*⃣3. Asphalt stabilization አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive አፈሮች፡፡
⏺አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ BCን መጨመር እንችላለን፡፡
⏺በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
🚧C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
🔅1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
🔅2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
🔅3. Dynamic Stabilization
*⃣ሀ) Blasting - ቦምብ ወደ ውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
*⃣ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
⏺ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
🔅4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
🚧የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤ ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
@etconp