ጨረታ
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ አውራዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው እና የ2015 ዓ/ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. ተጫራቾች የግንባታ ስራ ደረጃ BC/ GC -5 እና ከዚያ በላይ የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
3. ተጫራቾች የio0,000 ብር / አንድ መቶ ሺህ ብር / የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡ 4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 5ዐዐ / አምስት መቶ ብር/
በመክፈል ከቢሯችን ግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሃያ አንድ / የስራ ቀን
ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
6.ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሞልተውኦርጅናሉንና አንዱን ኮፒ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ2 /ሃያ አንድ / የስራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሯችን ግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 07 ማስገባት ይቻላል፡፡
7. ጨረታው በ22ኛ ሃያ ሁለተኛ | ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል፡፡ 9. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ከስራ ቀን ውጪ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ 10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ