የኮንስትራክሽን ስራ ደህንነት

የኮንስትራክሽን ስራ ላይ ደህንነት ባለሙያ (SAFETY OFFICER)

Full time
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቅዱስ ብዙሁ ህንፃ 
(መስጊዱ ፊትለፊት) 4ኛ ፎቅ, Addis Ababa, Ethiopia
JOB OVERVIEW

Salary Offer: Negotiable
Experience Level: Junior
Total Years’ Experience: 0 (Zero Experience)
Date Posted: April 9, 2023
Deadline Date: April 13, 2023

JOB REQUIREMENT

የትምህርት መስክና የሥራ ልምድ
• በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ደህንነት የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ እና ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ወይም
• በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና የኮንስትራክሽን ሥራ ደህንነት ላይ ሥልጠና የወሰደ እና አንድ ዓመት በኮንስትራክሽን ስራ ደህንነት ላይ የሰራ ለሥልጠናውና ለስራ ልምዱ በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
የሥራ ቦታ – አዲስ አበባ ፕሮጀክቶች ላይ

HOW TO APPLY

● መመዝገቢያ ቦታ – ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቅዱስ ብዙሁ ህንፃ (መስጊዱ ፊትለፊት) 4ኛ ፎቅ
የምዝገባ ጊዜ – አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ በወጣ በአራት የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡ በሪፖርተር
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251 911 31 50 55

Popular posts from this blog

A bailey bridge

question

Bearing Capacity Equation for Square, Rectangular, and Circular Foundations