ጨረታ 05
ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+9 የግንባታ ፕሮጀከት፤
vኛየታምራታ በር፤ የአልሙኒየም እና የኤልቲዜድ በርና መስኮት፤ የህንድፊልና ጋርድሬል ስራ የግብአት አቅርቦት እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤
2ኛ የኤሌክትሪክ ሰራ፤ ዊንዶ ሲል ስራ፡ የሳኒተሪ ስራ የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ማሰራት በመቅረብ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላል። ይፈልጋል፤ 3ኛ. የኤሌከትሪክ እቃዎች፣ የሳኒተሪ እቃዎች የአርማታ ብረት እና የዊንዶ ሲል ቴራ ግብአት አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡- 1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ያላቸው፤ 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተገለጹ ስራዎች የሙያ ፍቃድ ያላቸው፤ እንዲሁም በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ላይ G+4 ፎቅ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ቢያንስ መግባት ግዴታ አለበት፡፡ ፕሮጀክቶችን የሰሩበትንና ያጠናቀቁበት የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
4 አሸናፈው የሚለው ለእያንዳንዱ የተዘረዘሩት እቃዎች ሰራዎች ዝቅተኛ ዋጋ የሞላ ነው፡፡ 4. የግዥው መጠን 200 ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት 5 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አብክመ |
የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ቤቶች ልማት ድርጅት ደቅ/ጽ/ቤት ህንጻ ግንባታ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ገፋነ 5. ተጫራቾቾ ከላይ 1- 4 የተጠቀሱትን መረጃዎች የሚነበብ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 302 01 14 ወይም 033 1 23 87 | በመደወል ማግኘት ይቻላል። 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉት ዋጋ ገትን ጨምሮ መሆን አለበት 6. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ተጫራቾች ለሞሉት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ መጠን 2% የጨረታ ማስከበሪያ እንዲሁም ተጫራቾች በጨረታ ማስታወቂያው ላይ ያልተገለፁ ሁኔታዎች
ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ፖስታ ቢኖሩ በግዥ መመሪያው ተገዥ መሆን አለባቸው::
በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፤
17. ድርጅቱ በግዥ መመሪያ መሰረት በእያንዳንዱ ስራ ላይ የመቀነስ ወይም |
8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በጥንቃቄ በፖስታ አሽገው ስማቸውን፤ አድራሻቸውን፣ የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማቸውን በእያንዳንዱ ዋጋ መሙያ ማሳሰቢያ፦ ገፅ ላይ በማስቀመጥና ድርጅቱ የሚገኝበት ቢሮ ድረስ በመምጣት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
አብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት ፋንብ አስደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 71-9 በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣ በተጨማሪም የሰራው
አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ 10. ተጫራቾች በሌላ ተወዳዳሪ ዋጋ ላይ ተንተርሰው መጫረት አይችሉም! 1. ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ማብራሪያ ከፈለገ በስልክ ወይም በአካል
12. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ ቆይታ ይኖረዋል፡፡ በ2ኛው ቀን ከጧቱ o4፡00 ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው (የውክልና ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማስረከብ) በተኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ፡ ህዝባዊ በአል ወይም እሁድ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም
ጨረታው በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል። 13አሸናፊው ከተለየበት ቀን ጀምሮ ከአምስት የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 3 ተከታታይ | ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ብር 10 በመቶ በመከፈል ውል ይዞ ወደ ስራ |
በዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ ላይ ከተጠቀሰው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ውጭ በመሰረዝ | እና በመደለዝ የራሱን ስፔስፊኬሸን የሞላ እና የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም የሌለበት |
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነድ የሚያቀርብ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት