Posts

Showing posts with the label ጨረታ

ጨረታ 05

ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+9 የግንባታ ፕሮጀከት፤ vኛየታምራታ በር፤ የአልሙኒየም እና የኤልቲዜድ በርና መስኮት፤ የህንድፊልና ጋርድሬል ስራ የግብአት አቅርቦት እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤ 2ኛ የኤሌክትሪክ ሰራ፤ ዊንዶ ሲል ስራ፡ የሳኒተሪ ስራ የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ማሰራት በመቅረብ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላል። ይፈልጋል፤ 3ኛ. የኤሌከትሪክ እቃዎች፣ የሳኒተሪ እቃዎች የአርማታ ብረት እና የዊንዶ ሲል ቴራ ግብአት አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡- 1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ 3. በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተገለጹ ስራዎች የሙያ ፍቃድ ያላቸው፤ እንዲሁም በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ላይ G+4 ፎቅ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ቢያንስ መግባት ግዴታ አለበት፡፡ ፕሮጀክቶችን የሰሩበትንና ያጠናቀቁበት የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ 4 አሸናፈው የሚለው ለእያንዳንዱ የተዘረዘሩት እቃዎች ሰራዎች ዝቅተኛ ዋጋ የሞላ ነው፡፡ 4. የግዥው መጠን 200 ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት 5 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አብክመ | የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ቤቶች ልማት ድርጅት ደቅ/ጽ/ቤት ህንጻ ግንባታ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ገፋነ 5. ተጫራቾቾ ከላይ 1- 4 የተጠቀሱትን መረጃዎች የሚነበብ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 302 01 14 ወይም 033 1 23...

ጨረታ

 መጋቢት 29 የጨረታ ማስታወቂያየወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት አማካይነት በጩኮ ከተማ ለሚሠራው የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳ የአጥር ግንባታ ሥራ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- 1. ደረጃቸው GC-9/BC-9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሥራ ተጫራቾች ለ2015 ዓ.ም. የንግድ ሥራ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ታከስ ክሊራንስ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤ 2. ተወዳዳሪዎች ለውድድር ያቀረቡት ብቃት/ቴክኒካል ማወዳደሪያ ሰነዶች ኦርጅናል ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፤ 3. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /Bid-Bond Security/ በባንክ የተረጋገጠ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ 4. የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው እና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ የድርጅቱ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በወ/ገ/ከ/አስ/ገ/ቅ/ባ/ሥ/ጽ/ቤት 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከወ/ገ/ከ/ፋ/ኢ/ ል/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤ 5. የጨረታ ሠነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ቀን ድረስ በፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ከ/ን/አስ/ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -7- ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቃል፤ የጨረታ ሰነድ ሳጥኑ በ22ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 04:30 ላይ ይከፈታል፤ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡ 6. አሸናፊው ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተ...