ጨረታ
መጋቢት 29 የጨረታ ማስታወቂያየወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት አማካይነት በጩኮ ከተማ ለሚሠራው የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳ የአጥር ግንባታ ሥራ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት፡-
1. ደረጃቸው GC-9/BC-9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሥራ ተጫራቾች ለ2015 ዓ.ም. የንግድ ሥራ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ታከስ ክሊራንስ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤ 2. ተወዳዳሪዎች ለውድድር ያቀረቡት ብቃት/ቴክኒካል ማወዳደሪያ ሰነዶች ኦርጅናል ሲጠየቁ አቅርበው
ማመሳከር አለባቸው፤
3. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /Bid-Bond Security/ በባንክ የተረጋገጠ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
4. የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው እና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ የድርጅቱ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በወ/ገ/ከ/አስ/ገ/ቅ/ባ/ሥ/ጽ/ቤት 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከወ/ገ/ከ/ፋ/ኢ/ ል/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤
5. የጨረታ ሠነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ቀን ድረስ በፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ከ/ን/አስ/ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -7- ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቃል፤ የጨረታ ሰነድ ሳጥኑ በ22ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 04:30 ላይ ይከፈታል፤ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡
6. አሸናፊው ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሠረት ለቅድመ ክፍያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
7. የሥራ ተቋራጮች ከጨረታ መመዝገቢያ ቀን በፊት የግንባታ ሳይት በራሳቸው ወጪ ዓይተው ማረጋገጥ አለባቸው
8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፣
9. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡
ወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስበስጠ መረጃ
ስስክ ቁጥር 09 16 04 60 74 / 09 11 08 66 90 /ደውስጡ መጠየቅ ይችሳሱ ፡
የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ስባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት