ጨረታ 05
ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ደሴ ቅ/ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+9 የግንባታ ፕሮጀከት፤ vኛየታምራታ በር፤ የአልሙኒየም እና የኤልቲዜድ በርና መስኮት፤ የህንድፊልና ጋርድሬል ስራ የግብአት አቅርቦት እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤ 2ኛ የኤሌክትሪክ ሰራ፤ ዊንዶ ሲል ስራ፡ የሳኒተሪ ስራ የእጅ ዋጋ አወዳድሮ ማሰራት በመቅረብ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላል። ይፈልጋል፤ 3ኛ. የኤሌከትሪክ እቃዎች፣ የሳኒተሪ እቃዎች የአርማታ ብረት እና የዊንዶ ሲል ቴራ ግብአት አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡- 1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ 3. በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተገለጹ ስራዎች የሙያ ፍቃድ ያላቸው፤ እንዲሁም በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ላይ G+4 ፎቅ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ቢያንስ መግባት ግዴታ አለበት፡፡ ፕሮጀክቶችን የሰሩበትንና ያጠናቀቁበት የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ 4 አሸናፈው የሚለው ለእያንዳንዱ የተዘረዘሩት እቃዎች ሰራዎች ዝቅተኛ ዋጋ የሞላ ነው፡፡ 4. የግዥው መጠን 200 ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት 5 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አብክመ | የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ቤቶች ልማት ድርጅት ደቅ/ጽ/ቤት ህንጻ ግንባታ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ገፋነ 5. ተጫራቾቾ ከላይ 1- 4 የተጠቀሱትን መረጃዎች የሚነበብ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 302 01 14 ወይም 033 1 23...